በኔዘርላንድሮተርዳም የሚገኘውደብረ መዊ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን፣ ችግርተባብሶመቀጠሉ ተነገረ

በኔዘርላንድ ሮተርዳም የሚገኘው ደብረ መዊ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን፣  ህገወጥ በሆነ መንገድ እራሳቸውን የሰበካ ጉባኤ አስተዳደር አድርገው በሰየሙ ጥቂት ግለሰቦች፣እየታመሰ እንደሆነ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ምዕመናን ለዘሃበሻ ገለጹ። ይህ ህገወጥ ቡድን አምልኮተ እግዚአብሔር በሚፈጽምባት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትን ክብር በሚነካ መልኩ ከመቅደስ እስከማባረር መድረሳቸውን አክለው ገልጸዋል። በትናንትናው እለትም ፖሊስ ወደ ቤተክርስቲያኑ በመጥራት ለረጅም ግዜ … Continue reading በኔዘርላንድሮተርዳም የሚገኘውደብረ መዊ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን፣ ችግርተባብሶመቀጠሉ ተነገረ